በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ቁልፍ ማመንጨትን ይፍቀዱ

የትኛዎቹ ጣቢያዎች ቁልፍ ማመንጨትን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው መሆናቸውን የሚገልጹ የዩአርኤል ስርዓተ ጥለቶች ዝርዝር እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። አንድ የዩአርኤል ስርዓተ ጥለት በ«KeygenBlockedForUrls» ውስጥ ከሆነ ይሄ እነዚህን የተለዩትን ይሽራል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የ«DefaultKeygenSetting» መመሪያው ከተዋቀረ ሁለገብ ነባሪ እሴቱ ለሁሉም ጣቢያዎች ጥቅም ላይ ይውላል፣ አለበለዚያ ደግሞ የተጠቃሚው የግል ውቅር ጥቅም ላይ ይውላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ቁልፍ ማመንጨትን ይፍቀዱ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\KeygenAllowedForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)