PAC መላጥ ያንቁ (for https://)

Google Chrome የhttps:// URLዎችን በተኪ መፍትሔ ጊዜ ወደሚጠቀምባቸው የPAC ስክሪፕቶች (ተኪ ራስ-ውቅር) ከማሳለፉ በፊት ግላዊነት እና ደህንነት ያገናዘቡ ክፍሎችን ይቀንሳቸዋል።

እውነት ሲሆን የደህንነት ባህሪው ይነቃል፣ እና የhttps:// URLዎች
ወደ የPAC ስክሪፕት ከመግባታቸው በፊት ይቀነሳሉ። በዚህ መንገድ የPAC
ስክሪፕቱ በተለምዶ በተመሰጠረ ሰርጥ የሚጠበቅ ውሂብ (እንደ
ዩአርኤሎች ዱካ እና መጠይቅ ያለ) መመልከት አይችልም።

ሐሰት ሲሆን የደህንነት ባህሪው ይሰናከላል፣ እና የPAC ስክሪፕቶች
ሁሉንም የhttps://URL ክፍለ አካሎች ለማየት የሚያችላቸውን ችሎታ
በውስጥ ታዋቂነት ይጎናጸፋሉ። ይህ ምንጫቸው የትም ይሁን (ደህንነቱ ካልተጠበቀ
መጓጓዣ የተገኙትን ወይም ደህንነቱ ባልተጠበቀ መልኩ በWPAD በኩል
የተገኙትን ጨምሮ) በሁሉም የPAC ስክሪፕቶች ተፈጻሚነት ይኖረዋል።

ይሄ ነባሪው እውነት ይሆናል (ደህንነት ባህሪ የነቃባቸው)፣ በአሁኑ ጊዜ ነባሪው ሐሰት
ከሚሆኑት ከChrome OS ኢንተርፕራይዝ ተጠቃሚዎች በስተቀር።

ይህ እውነት ሆኖ እንዲዋቀር ይመከራል። ወደ ሐሰት ሊቀናበር የሚችልበት ብቸኛው ምክንያት
ከነባር የPAC ስክሪፕቶች ጋር የተኳሃኝነት ችግር በሚፈጥርበት ጊዜ ነው።

የተፈለገው ይህን መሻሪያ ወደፊት ለማስወገድ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NamePacHttpsUrlStrippingEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)