ፈጣን ውጤቶችን የሚያቀርበውን የፍለጋ ፕሮግራም ዩአርኤል ይገልጻል። ዩአርኤሉ የ'{searchTerms}' ሕብረቁምፊ ሊኖረው ይገባል፣ ይህም በመጠይቅ ጊዜ ተጠቃሚው እስካሁን ባስገባው ጽሑፍ የሚተካ ነው።
ይህ መመሪያ እንዳማራጭ የቀረበ ነው። ካልተዋቀረ ምንም ፈጣን የፍለጋ ውጤቶች አይሰጡም።
ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው የሚከበረው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\Recommended |
Value Name | DefaultSearchProviderInstantURL |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |