የአውታረ መረብ መገመት በGoogle Chrome ውስጥ የሚያነቃ እና ተጠቃሚዎች ይህንን ቅንብር እንዳይቀይሩ የሚያግድ ነው።
ይሄ የዲ ኤን ኤስ ቅድሚያ ማስመጣት ብቻ ሳይሆን የቲሲፒ እና ኤስ ኤስ ኤል ቅድሚያ ግንኙነት እና የድረ-ገጾች ቅድሚያ ማሳየትንም ጭምር ይቆጣጠራል። የመመሪያ ስሙ የዲ ኤን ኤስ ቅድሚያ ማስመጣት የሚባለው በታሪካዊ ምክንያት ነው።
ይህን ቅንብር ካነቁ ወይም ካሰናከሉ ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር በGoogle Chrome ውስጥ መቀየር ወይም መሻር አይችሉም።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ይሄ ይነቃል ግን ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\Recommended |
Value Name | DnsPrefetchingEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |