ከደህንነቱ የተጠበቀ አሰሳ ማስጠንቀቂያ ገጽ መቀጠልን ያሰናክሉ

ተጠቃሚዎች ተንኮል-አዘል ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው ወደ ተጠቆሙ ጣቢያዎች ሲሄዱ የጥንቃቄ አሰሳ አገልግሎት የማስጠንቀቂያ ገጽ ያሳያል። ይህን ቅንብር ማንቃት ተጠቃሚዎች በማንኛውም መልኩ ከማስጠንቀቂያው ገጹ ወደ ተንኮል-አዘሉ ጣቢያ እንዳይቀጥሉ ያግዳቸዋል።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ወይም ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች ማስጠንቀቂያውን ካዩ በኋላ ወደ ተጠቆመው ጣቢያ ለመቀጠል መምረጥ ይችላሉ።

በSafeBrowsing ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://developers.google.com/safe-browsing ን ይመልከቱ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDisableSafeBrowsingProceedAnyway
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)