የደህንነት አሰሳን ያንቁ

የGoogle Chrome የጥንቃቄ አሰሳ ባህሪን የሚያነቃ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

ይህን ቅንብር ካነቁት የጥንቃቄ አሰሳ ሁልጊዜ ገቢር ነው።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉት የጥንቃቄ አሰሳ በጭራሽ ገቢር አይሆንም።

ይህን ቅንብር ካነቁት ወይም ካሰናከሉት ተጠቃሚዎች በGoogle Chrome ውስጥ ያለውን የ«የማስገር እና ተንኮል-አዘል ዌር ጥበቃን አንቃ» ቅንብሩን መቀየር ወይም መሻር አይችሉም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ይሄ ይነቃል፣ ነገር ግን ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።

በSafeBrowsing ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://developers.google.com/safe-browsing ን ይመልከቱ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NameSafeBrowsingEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)