መጠይቆች ለGoogle ጊዜ አገልግሎት ይፍቀዱ

ይህን መመሪያ ወደ ሐሰት ማዋቀር Google Chrome አንዳንድ ጊዜ ትክክለኛ የጊዜ ማህተም ሰርስሮ ለማውጣት መጠይቆችን ወደ አንድ የGoogle አገልጋይ እንዳይልክ ያቆመዋል። ይህ መመሪያ ወደ እውነት ማዋቀር ወይም ካልተዋቀረ እነዚህ መጠይቆች ይነቃሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameBrowserNetworkTimeQueriesEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)