ነባሪ ፍለጋ ሲካሄድ ስራ ላይ የሚውለው የፍለጋ ፕሮግራም ዩአርኤል ይገልጻል። ዩ አር ኤሉ በፍለጋ ጊዜ ተጠቃሚው በሚፈልጋቸው ቃላት የሚተካ የ«{searchTerms}» ሕብረቁምፊ ሊኖረው ይገባል።
ይህ አማራጭ መዋቀር ያለበት የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ሲነቃ ነው፣ እና በዚህ ሁኔታ ላይ ብቻ ነው የሚከበረው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | DefaultSearchProviderSearchURL |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |