በKerberos SPN ውስጥ መደበኛ ያልሆነ ወደብ አካትት

የመነጨው የKerberos SPN መደበኛ ያልሆነ ወደብ ያካትት ወይም አያካትት እንደሆነ ይገልጻል።

ይህን ቅንብር ካነቁ እና መደበኛ ያልሆነ ወደብ (ማለትም፣ ከ80 ወይም 443 ሌላ የሆነ ወደብ) ከገባ በመነጨው Kerberos SPN ውስጥ ይካተታል።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተዉት የመነጨው Kerberos SPN በማንኛውም አይነት ሁኔታ ወደብ አያካትትም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameEnableAuthNegotiatePort
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)