ማስጠንቀቂያ፦ የSSLv3 ድጋፍ ከስሪት 43 በኋላ (ጁላይ 2015 አካባቢ) ሙሉ ለሙሉ ከGoogle Chrome ይወገዳል፣ ይህ መመሪያም በተመሳሳይ ጊዜ ይወገዳል።
ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ Google Chrome SSLv3 የሆነውን ዝቅተኛውን ነባሪ ስሪት በGoogle Chrome 39 እና ከእሱ በኋላ ባሉ ስሪቶች ላይ TLS 1.0 ይጠቀማል።
አለበለዚያ ከሚከተሉት እሴቶች ውስጥ ወደ አንዱ ሊቀናበር ይችላል፦ «sslv3»፣ «tls1»፣ «tls1.1» ወይም «tls1.2»። ሲዋቀር Google Chrome ከገለጸው ስሪት በታች የSSL/TLS ስሪቶችን አይጠቀምም። የማይታወቅ መጠን ይተዋል።
ቁጥሩ ምንም ቢል «sslv3» ከ«tls1» የቀደመ ስሪት መሆኑን ያስተውሉ።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | SSLVersionMin |
Value Type | REG_SZ |
Value | tls1 |
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | SSLVersionMin |
Value Type | REG_SZ |
Value | tls1.1 |
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | SSLVersionMin |
Value Type | REG_SZ |
Value | tls1.2 |