የተሰናከሉ ተሰኪዎች ዝርዝር ይጥቀሱ

በGoogle Chrome ውስጥ የተሰናከሉ የተሰኪዎች ዝርዝርን የሚገልጽ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

የልቅ ምልክት ቁምፊዎቹ «*» እና «?» የዘፈቀደ የሆኑ ቁምፊዎች ተከታታይነቶች ለመዛመድ ሊያገለግሉ ይችላሉ። «*» የዘፈቀደ ከሆኑ የቁምፊዎች ብዛት ጋር የሚዛመድ ሲሆን «?» ደግሞ አማራጭ የሆነ ነጠላ ቁምፊ ይገልጻል፣ ማለትም ከዜሮ ወይም አንድ ቁምፊዎች ጋር ይዛመዳል። የማምለጫ ቁምፊው «\» ነው፣ እናም ከትክክለኛው የ«*»፣ «?» ወይም «\» ቁምፊዎችን ጋር ለመዛመድ ፊታቸው ላይ «\» ማስቀመጥ ይችላሉ።

ይህን ቅንብር ካነቁ የተገለጸው የተሰኪዎች ዝርዝር በGoogle Chrome ውስጥ በጭራሽ ስራ ላይ አይውሉም። ተሰኪዎቹ በ«about:plugins» ውስጥ የተሰናከሉ መሆናቸው ምልክት የተደረገባቸው ናቸው፣ እናም ተጠቃሚዎች እነሱን ማንቃት አይችሉም።

ይህ መመሪያ በEnabledPlugins እና DisabledPluginsExceptions ሊሻር እንደሚችል ልብ ይበሉ።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ኮድ በከባዱ የተጻፈላቸው ተኳሃኝ ያልሆኑ፣ የቆዩ ወይም አደገኛ ተሰኪዎች ካልሆኑ በስተቀር ተጠቃሚው ማንኛውም በስርዓቱ ላይ የተጫነ ተሰኪን መጠቀም ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የተሰናከሉ ተሰኪዎች ዝርዝር

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\DisabledPlugins
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)