ለአንድ የዩአርኤሎች ዝርዝር የእውቅና ማረጋገጫ ግልጽነት ማስፈጸምን አሰናክል

ለተዘረዘሩት ዩአርኤሎች የእውቅና ማረጋገጫ ግልጽነት መስፈርቶችን ማስፈጸምን ያሰናክላል።

ይህ መመሪያ በተገለጹት ዩአርኤሎች ውስጥ ያሉ የአስተናጋጅ ስሞች የእውቅና ማረጋገጫዎች በእውቅና ማረጋገጫ ግልጽነት በኩል እንዳይገለጹ ይፈቅድላቸዋል። ይሄ በአግባቡ በይፋ ስላልተገለጹ የማይታመኑ ይሆኑ የነበሩ የእውቅና ማረጋገጫዎች ጥቅም ላይ መዋላቸውን እንዲቀጥሉ ያስችላል፣ ነገር ግን ለእነዚያ አስተናጋጆች አላግባብ ጥቅም ላይ የዋሉ የእውቅና ማረጋገጫዎችን ፈልገው እንዳያገኙ ያከብድባቸዋል።

የዩአርኤል ሥርዓተ ጥለት በhttps://www.chromium.org/administrators/url-blacklist-filter-format መሠረት ነው ቅርጸት የሚሰራለት። ይሁንና፣ እውቅና ማረጋገጫዎች ከመርሐግብር፣ ከወደብ ወይም ከዱካ ነጻ ለሆነ አንድ የተወሰነ የአስተናጋጅ ስም የሚሠሩ ስለሆኑ የዩአርኤሉ የአስተናጋጅ ስም ክፋይ ብቻ ነው ከግምት ውስጥ የሚገባው። የልቅ ምልክት አስተናጋጆች አይደገፉም።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ማንኛውም በእውቅና ማረጋገጫ ግልጽነት በኩል መገለጽ ያለበት የእውቅና ማረጋገጫ በእውቅና ማረጋገጫ ግልጽነት መመሪያው መሠረት ካልተገለጸ እንደ ያልታመነ ተደርጎ ይስተናገዳል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ለአንድ የዩአርኤሎች ዝርዝር የእውቅና ማረጋገጫ ግልጽነት ማስፈጸምን አሰናክል

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\CertificateTransparencyEnforcementDisabledForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)