የመተግበሪያውን አቋራጭ በእልባቶቹ አሞሌ ውስጥ ያነቃል ወይም ያቦዝናል።
ይህ መመሪያ ካልተዘጋጀ ተጠቃሚው ከእልባቶች አሞሌ አገባባዊ ምናሌ ውስጥ መተግበሪያዎችን ለማሳየት ወይም ለመደበቅ ሊመርጥ ይችላል።
ይህ መመሪያ ከተዋቀረ ተጠቃሚው ሊለውጠው አይችልም፣ እንዲሁም የመተግበሪያው አቋራጭ ሁልጊዜም ይታያል ወይም አይታይም።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | ShowAppsShortcutInBookmarkBar |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |