በአሳሽ ውስጥ የእንግዳ ሁነታን ያንቁ

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ ወይም ካልተዋቀረ Google Chrome የእንግዳ መግቢያዎችን ያነቃል። የእንግዳ መግቢያዎች ሁሉም መስኮቶች ማንነት በማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ ያሉ የGoogle Chrome መገለጫዎች ናቸው።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ Google Chrome የእንግዳ መገለጫዎች እንዲጀምሩ አይፈቅድም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameBrowserGuestModeEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)