ሁልጊዜ በአስተናጋጅ አሳሹ ምስል ሊሰራላቸው የሚገባቸውን የዩአርኤል ስርዓተ ጥለቶች ዝርዝሩን ያብጁ።
ይህ መምሪያ ሳይቀናበር ከተተወ ለሁሉም ጣቢያዎች ሥራ ላይ የሚውለው ነባሪ ምስል ሰሪ በ«ChromeFrameRendererSettings» መመሪያ የተገለጸው ነው።
የምሳሌ ስርዓተ ጥለቶችን ለማግኘት https://www.chromium.org/developers/how-tos/chrome-frame-getting-started ን ይመልከቱ።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\RenderInHostList |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |