የተከለከሉ የቤተኛ የመልዕክት መላላኪያ ዝርዝርን አዋቅር

የትኛዎቹ የቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆች መጫን እንደሌለባቸው እንዲገልጹ ይፈቅድልዎታል።

የ«*» የተከለከሉ ዝርዝር እሴት ማለት ሁሉም የቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆች በተፈቀደላቸው ዝርዝር ላይ በግልጽ ካልተዘረዘሩ በስተቀር በተከለከሉ ዝርዝር ላይ ተቀምጠዋል ማለት ነው።

ይህ መመሪያ ሳይዋቀር ከተቀመጠ Google Chrome ሁሉንም የተጫኑ ቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆችን ይጭናል ማለት ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የተከለከሉ የቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆች ስሞች (ወይም ለሁሉም *)

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\NativeMessagingBlacklist
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)