እዚህ ለተኪ .pac ፋይሉ አንድ ዩአርኤል መግለጽ ይችላሉ።
በ«የተኪ አገልጋዮች ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ» ላይ የራስ ተኪ ቅንብሮችን ከመረጡ ብቻ ነው ይህ መመሪያ የሚተገበረው።
የተኪ መመሪያዎችን ለማዋቀር ሌላ አይነት ሁነታን ከመረጡ ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው አለብዎት።
ለዝርዝር ምሳሌዎች ይህንን ይጎብኙ፦
https://www.chromium.org/developers/design-documents/network-settings#TOC-Command-line-options-for-proxy-sett
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | ProxyPacUrl |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |