በመጀመሪያው አሂድ ላይ የራስ-ሙላ ቅጽ ውሂብ ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል

ይህ መመሪያ ከነቃ የራስ-ሙላ ቅጽ ውሂቡ ከቀዳሚው ነባሪ አሳሽ እንዲመጣ ያስገድዳል። ከነቃ ይህ መመሪያ በማስመጫ መገናኛው ላይ ተጽዕኖ አለው።

ከተሰናከለ የራስ-ሙላ ቅጹ ውሂብ አይገባም።

ካልተዋቀረ ተጠቃሚው ያስመጣ እንደሆነ ሊጠየቅ ይችላል፣ ወይም ማስገባቱ በራስ-ሰር ሊከሰት ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NameImportAutofillFormData
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)