ጊዜያዊ መገለጫ

ወደ ነቅቷል ከተዋቀረ ይህ መመሪያ መገለጫው ወደ ጊዜያዊ ሁነታ እንዲቀየር ያስገድደዋል። ይሄ መመሪያ የስርዓተ ክወና መመሪያ ተብሎ ከተገለጸ (ለምሳሌ፦ በWindows ላይ GPO) በስርዓቱ ላይ ባለው እያንዳንዱ መገለጫ ላይ ይተገበራል፤ መመሪያው እንደ የደመና መመሪያ ከተዋቀረ በሚቀናበር መለያ በተገባ መገለጫ ላይ ብቻ ነው የሚተገበረው።

በዚህ ሁነታ ላይ የመገለጫው ውሂብ የሚቆየው የተጠቃሚው ክፍለ-ጊዜ ለሚቆይበት ያህል ጊዜ ብቻ ነው። አሳሹ ከተዘጋ በኋላ እንደ የአሳሽ ታሪክ፣ ቅጥያዎች እና ውሂባቸው፣ እንደ ኩኪዎች እና የድር ውሂብ ጎታዎች ያለ የድር ውሂብ አይቀመጥም። ይሁንና ይሄ ተጠቃሚው ማንኛውም ውሂብ እራሱ ወደ ዲስኩ ከማውረድ፣ ገጾችን ከማስቀመጥ ወይም ከማተም አያግደውም።

ተጠቃሚው ሁሉንም አመሳስልን ካነቃ ይህ ውሂብ በአመሳስል መገለጫው ላይ ልክ እንደ መደበኛ መገለጫዎች ይቀመጣል። እንዲሁም በግልጽ በመመሪያው ካልተሰናከለ ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ ይገኛል።

መመሪያው ወደ ተሰናክሏል ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ በመለያ መግባት ወደ መደበኛ መገለጫዎች ይወስዳል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameForceEphemeralProfiles
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)