የአውታረ መረብ ግምትን ያንቁ

በGoogle Chrome ውስጥ የአውታረ መረብ ግምትን ያነቃል እና ተጠቃሚዎች ይህንን ቅንብር እንዳይለውጡ ይከላከላል።

ይህ የዲኤንኤስ ቅድሚያ ማስመጣትን፣ የድረ-ገጾች TCP እና SSL ቅድመ- ግንኙነትን እና ቅድመ-ምስር ስራን ይቆጣጠራል።

ይህን ምርጫ ወደ «ሁልጊዜ»፣ «በፍጹም» ወይም «WiFi ብቻ» ካዋቀሩት ተጠቃሚዎች በGoogle Chrome ውስጥ ይህን ቅንብር መለወጥ ወይም መሻር አይችሉም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የአውታረ መረብ ግምት ይነቃል፣ ሆኖም ግን ተጠቃሚው ሊለውጠው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የአውታረ መረብ ግምትን ያንቁ

  1. በማንኛውም የአውታረ መረብ ግንኙነት ላይ አውታረ መረብ ድርጊቶችን ይገምቱ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
    Value NameNetworkPredictionOptions
    Value TypeREG_DWORD
    Value0
  2. የተንቀሳቃሽ ስልክ ባልሆነ ማንኛውም አውታረ መረብ ላይ የአውታረ መረብ እርምጃዎችን ገምት። (በ50 ውስጥ የተቋረጠ፣ በ52 ውስጥ የተወገደ። ከ52 በኋላ እሴቱ 1 ከተዘጋጀ 0 እንደሆነ ነው የሚቆጠረው - በማንኛውም የአውታረ መረብ ግንኙነት ላይ የአውታረ መረብ እርምጃዎችን ገምት።)
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
    Value NameNetworkPredictionOptions
    Value TypeREG_DWORD
    Value1
  3. በማንኛውም የአውታረ መረብ ግንኙነት ላይ አውታረ መረብ ድርጊቶችን አይገምቱ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
    Value NameNetworkPredictionOptions
    Value TypeREG_DWORD
    Value2

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)