የቁልፍ ፍቃዶች

የቅጥያዎች የኮርፓሬት ቁልፎች መድረሻን ይሰጣል።

ቁልፎች በተዳደር መለያ ላይ የchrome.enterprise.platformKeys ኤፒአይን በመጠቀም የመነጩ ከሆኑ ለኮርፓሬት መጠቀም የተመደቡ ናቸው። በሌላ መንገድ የመጡ ወይም የመነጩ ቁልፎች ለኮርፓሬት መጠቀም የተመደቡ አይደሉም።

ለኮርፓሬት መጠቀም የተመደቡ ቁልፎች መዳረሻ በዚህ መመሪያ በብቸኝነት ቁጥጥር የሚደረግበት ነው። ተጠቃሚው የኮርፖሬት ቁልፎች መዳረሻ ለቅጥያዎች መስጠትም ሆነ ከቅጥያዎች መንጠቅ አይችልም።

በነባሪነት አንድ ቅጥያ ለኮርፓሬት መጠቀም የተመደበ ቁልፍ መጠቀም አይችልም፣ ይህም የallowCorporateKeyUsage ቅንብር ለዚያ ቅጥያ ወደ ሐሰት ከማዋቀር ጋር እኩል ነው።

allowCorporateKeyUsage ለአንድ ቅጥያ ወደ እውነት ሲዋቀር ብቻ ነው የዘፈቀደ ውሂብን ለመፈረም ለኮርፓሬት መጠቀም የተመደበ ማንኛውም የመሣሪያ ስርዓት ቁልፍ ሊጠቀም የሚችለው። ይህ ፍቃድ መሰጠት ቅጥያው አጥቂዎች እንዳያጠቁት የቁልፉን መዳረሻ ደህንነት እንደሚጠብቅ የሚታመን ሲሆን ብቻ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የቁልፍ ፍቃዶች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameKeyPermissions
Value TypeREG_MULTI_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)