ተጠቃሚው የትኛውን የፈጣን መክፈት ሁነታዎችን ማዋቀር እና የማያ ገጽ ቁልፉን ለመክፈት መጠቀም እንደሚችል የሚቆጣጠር የተፈቀደላቸው ዝርዝር።
ይህ እሴት የሕብረቁምፊዎች እሴት ነው፤ የሚሰሩ የዝርዝር ግቤቶች እነዚህ ናቸው፦ "all"፣ "PIN"። በዝርዝሩ ላይ «ሁሉም» ማከል ማለት ለወደፊቱ የሚተገበሩትንም ጨምሮ እያንዳንዱ የፈጣን መክፈት ሁነታ ለተጠቃሚው የሚገኝ ነው ማለት ነው። አለበለዚያ በዝርዝሩ ውስጥ ያሉት የፈጣን መክፈት ሁነታዎች ብቻ ናቸው የሚገኙት።
ለምሳሌ፣ እያንዳንዱ የፈጣን መክፈት ሁነታን ለመፍቀድ ["all"]ን ይጠቀሙ። በፒን መክፈት ብቻ ለመፍቀድ ["PIN"]ን ይጠቀሙ። ሁሉንም የፈጣን መክፈት ሁነታዎችን ለማሰናከል []ን ይጠቀሙ።
በነባሪነት ምንም የፈጣን መክፈት ሁነታዎች ለሚተዳደሩ መሣሪያዎች የሚገኙ አይደሉም።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\QuickUnlockModeWhitelist |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |