ድር ጣቢያዎች የዴስክቶፕ ማሳወቂያዎች እንዲያሳዩ ይፈቀድላቸው እንደሆነ እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። የዴስክቶፕ ማሳወቂያዎችን በነባሪነት እንዲታዩ ሊፈቀዱ፣ በነባሪነት ሊከለከሉ ወይም አንድ ድር ጣቢያ የዴስክቶፕ ማሳወቂያ ማሳየት በፈለገ ቁጥር ተጠቃሚው እንዲጠየቅ ማድረግ ይቻላል።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ «AskNotifications» ስራ ላይ ይውልና ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DefaultNotificationsSetting |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 1 |
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DefaultNotificationsSetting |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 2 |
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | DefaultNotificationsSetting |
Value Type | REG_DWORD |
Value | 3 |