የራስ-ሰር ሰዓት ሰቅ ማወቂያ ስልቱን ያዋቅሩ

ይህ መመሪያ ሲዋቀር ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማወቅ ፍሰት በቅንብሩ እሴት ላይ የሚወሰን ሆኖ ከሚከተሉት መንገዶች ውስጥ አንዱ ይሆናል፦

ወደ TimezoneAutomaticDetectionUsersDecide ከተዋቀረ ተጠቃሚዎች በchrome://settings ውስጥ ያሉ መደበኛ መቆጣጠሪያዎችን በመጠቀም ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማውቂያን መቆጣጠር ይችላሉ።

ወደ TimezoneAutomaticDetectionDisabled ከተዋቀረ በchrome://settings ውስጥ ያሉ ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማወቂያ መቆጣጠሪያዎች ይሰናከላሉ። ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማወቂያ ሁልጊዜ ይጠፋል።

ወደ TimezoneAutomaticDetectionIPOnly ከተዋቀረ በchrome://settings ውስጥ ያሉ የሰዓት ሰቅ መቆጣጠሪያዎች ይሰናከላሉ። ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማወቂያ ሁልጊዜ ይበራል። የሰዓት ሰቅ ማወቂያ አካባቢን ለማወቅ የአይፒ ብቻ ስልት ነው የሚጠቀመው።

ወደ TimezoneAutomaticDetectionSendWiFiAccessPoints ከተዋቀረ በchrome://settings ውስጥ ያሉ የሰዓት ሰቅ መቆጣጠሪያዎች ይሰናከላሉ። ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማወቂያ ሁልጊዜ ይበራል። የሚታዩ የWiFi መዳረሻ ነጥቦች ዝርዝር ለተጣራ ትክክለኛ ሰዓት ሰቅ ማወቂያ ሁልጊዜ ለGeolocation ኤፒአይ አገልጋዩ ይላካል።

ወደ TimezoneAutomaticDetectionSendAllLocationInfo ከተዋቀረ በchrome://settings ውስጥ ያሉ የጊዜ ሰቅ መቆጣጠሪያዎች ይሰናከላሉ። ራስ-ሰር የሰዓት ማወቂያ ሁልጊዜ ይበራል። የመገኛ አካባቢ መረጃ (እንደ WiFi የመዳረሻ-ነጥቦች፣ ሊደረስባቸው የሚችሉ የሕዋስ ማማዎች፣ ጂፒኤስ) ለተጣራ የጊዜ ሰቅ ለይቶ ማወቅ ወደ አገልጋይ ይላካሉ።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ TimezoneAutomaticDetectionUsersDecide እንደተዋቀረ ሆኖ ይሠራል።

የSystemTimezone መመሪያ ከተዋቀረ ይህን መመሪያ ይሽረዋል። በዚህ አጋጣሚ ራስ-ሰር የሰዓት ሰቅ ማወቂያው ሙሉ ለሙሉ ይሰናከላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የራስ-ሰር ሰዓት ሰቅ ማወቂያ ስልቱን ያዋቅሩ


  1. Let users decide
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
    Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
    Value NameSystemTimezoneAutomaticDetection
    Value TypeREG_DWORD
    Value0
  2. Never auto-detect timezone
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
    Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
    Value NameSystemTimezoneAutomaticDetection
    Value TypeREG_DWORD
    Value1
  3. Always use coarse timezone detection
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
    Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
    Value NameSystemTimezoneAutomaticDetection
    Value TypeREG_DWORD
    Value2
  4. Always send WiFi access-points to server while resolving timezone
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
    Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
    Value NameSystemTimezoneAutomaticDetection
    Value TypeREG_DWORD
    Value3
  5. የጊዜ ሰቅ እየተፈታ ሳለ ሁልጊዜ ማንኛውም የሚገኝ የአካባቢ ሲግናሎችን ወደ አገልጋዩ ላክ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
    Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
    Value NameSystemTimezoneAutomaticDetection
    Value TypeREG_DWORD
    Value4


chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)