የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ አገልግሎት ውል ያዋቅሩ

ተጠቃሚው የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ ክፍለ-ጊዜ ከመጀመሩ በፊት መቀበል ያለበት የአገልግሎት ውል ያዘጋጃል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ Google Chrome OS የአገልግሎት ውሉን ያወርድና የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ ክፍለ ጊዜ በተጀመረ ቁጥር ለተጠቃሚው ያሳያል። ተጠቃሚው የአገልግሎት ውሉን ከተቀበለ ብቻ ነው ወደ ክፍለ ጊዜ እንዲገባ የሚፈቀደው።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ምንም የአገልግሎት ውሎች አይታዩም።

መመሪያው Google Chrome OS የአገልግሎት ውሉን ሊያወርድበት ወደሚችል ዩአርኤል ነው መዋቀር ያለበት። የአገልግሎት ውሉ እንደ MIME አይነት ጽሑፍ/ግልጽ በቀረበ ስነጣ አልባ ጽሑፍ ነው መሆን ያለበት። ምንም ለውጥ ያዢ አይፈቀድም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ አገልግሎት ውል ያዋቅሩ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameTermsOfServiceURL
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)