ለዝማኔዎች የሚፈቀዱ የግንኙነት አይነቶች

ለስርዓተ ክወና ዝማኔዎች የሚፈቀዱ የግንኙነት አይነቶች። የስርዓተ ክወና ዝማኔዎች በመጠናቸው ምክንያት ግንኙነቱ ላይ ከባድ ጫና ሊያሳድሩ ይችላሉ፣ እንዲሁም ተጨማሪ ወጪ ሊያስከትሉም ይችላሉ። ስለዚህ በነባሪት ውድ ተብለው ለሚወሰዱ የግንኙነት አይነቶች በነባሪነት አልነቁም፣ ለጊዜው WiMax፣ ብሉቱዝ እና የተንቀሳቃሽ ስልክን ጨምሮ።

የሚታወቁት የግንኙነት አይነት ለዪዎች «ኤተርኔት»፣ «wifi»፣ «wimax»፣ «ብሉቱዝ» እና «ተንቀሳቃሽ ስልክ» ናቸው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ለዝማኔዎች የሚፈቀዱ የግንኙነት አይነቶች

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\DeviceUpdateAllowedConnectionTypes
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)