ከመመሪያ ዋጋ ማሳጣት በኋላ ከፍተኛ የማግኛ መዘግየት

የመመሪያ ዋጋ ማሳጣት በመቀበል እና አዲሱን መመሪያ ከመሳሪያ አስተዳደር አገልግሎት በማስመጣት መካከል ያለውን ከፍተኛውን መዘግየት በሚሊሰከንዶች ይገልጻል።

ይህንን መመሪያ ማዘጋጀት ነባሪ ዋጋ የነበረውን 5000 ሊሰከንዶች ይሽራል። ለዚህ መመሪያ ልክ የሆኑት ዋጋዎች ከ1000 (1 ሴኮንድ) እስከ 300000 (5 ደቂቃዎች) ክልል ውስጥ ናቸው። በዚህ ክልል ውስጥ ያልሆኑ ማናቸውም ዋጋዎች ወደክልሉ ድንበሮች ይከረከማሉ።

ይህ መመሪያ እንዳልተዘጋጀ መተው Google Chrome ነባሪውን 5000 ሚሊሰከንዶች ዋጋ እንዲጠቀም ያደርገዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ከመመሪያ ዋጋ ማሳጣት በኋላ ከፍተኛ የማግኛ መዘግየት:

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameMaxInvalidationFetchDelay
Value TypeREG_DWORD
Default Value
Min Value1000
Max Value300000

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)