ራስ-አዘምን ብተና አካል

መሣሪያው የዝማኔ ውርዱን ዝማኔው ከአገልጋዩ ከተገፋበት የመጀመሪያ ጊዜ ጀምሮ በዘፈቀደ ማዘግየት የሚችልባቸው የሰከንዶች ብዛት ይገልጻል። መሣሪያው የዚህ ጊዜ ክፍል በግድግዳ ሰዓት መልኩ ሊጠብቅ እና የተቀረውን ደግሞ በዝማኔ ፍለጋዎች ብዛት መልኩ ሊጠብቅ ይችላል። በማንኛውም አጋጣሚ መሣሪያው አንድን ዝማኔ እስከዘለዓለም እየጠበቀ እንዳይቀረቀር ብተናው ከፍ ቢል በተወሰነ የጊዜ መጠን ታስሯል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ራስ-አዘምን ብተና አካል:

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceUpdateScatterFactor
Value TypeREG_DWORD
Default Value
Min Value0
Max Value2000000000

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)