POST የሚጠቀም የፈጣን ዩአርኤል ግቤቶች

POSTን በመጠቀም የፈጣን ፍለጋ በሚደረግበት ወቅት ጥቅም ላይ የዋሉትን ግቤቶች ይጠቅሳል። በኮማ የተለያዩ የስም/የእሴት ጥምሮችን ያካትታል። እሴቱ የአብነት ግቤት ከሆነ፣ ልክ ከላይ በተጠቀሰው ምሳሌ ውስጥ እንደ {searchTerms} በእውነተኛ የፍለጋ ውሂብ ይተካል።

ይህ መመሪያ አስገዳጅ አይደለም። ካልተዘጋጀ፣ የፈጣን የፍለጋ ጥያቄ የGET ስልትን በመጠቀም ይላካል።

ይህ መመሪያ የሚከበረው የ «DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያው ሲነቃ ብቻ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

POST የሚጠቀም የፈጣን ዩአርኤል ግቤቶች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\Recommended
Value NameDefaultSearchProviderInstantURLPostParams
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)