ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ቅጽበታዊ ዩአርኤል

ፈጣን ውጤቶችን ለማቅረብ ጥቅም ላይ የሚውለው የፍለጋ ፕሮግራም ዩአርኤል ይገልጻል። ዩአርኤሉ የ'{searchTerms}' ሕብረቁምፊ ሊኖረው ይገባል፣ ይህም በመጠይቅ ጊዜ ተጠቃሚው ባስገባው ጽሑፍ የሚተካ ነው።

ይህ መምሪያ እንደ አማራጭ የቀረበ ነው። ካልተዋቀረ ምንም ፈጣን የፍለጋ ውጤቶች አይሰጡም።

የGoogle ፈጣን ውጤቶች ዩአርኤል እንደሚከተለው ሊገለጽ ይችላል፦ '{google:baseURL}suggest?q={searchTerms}'።

ይህ መመሪያ የሚከበረው የ«DefaultSearchProviderEnabled» መምሪያ ከነቃ ብቻ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ቅጽበታዊ ዩአርኤል

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\Recommended
Value NameDefaultSearchProviderInstantURL
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)