የተፈቀደላቸው የቅጥያ ጭነቶችን ያዋቅሩ

የትኛዎቹ ቅጥያዎች የተከለከሉ ዝርዝር ውስጥ የማይገቡ እንደሆኑ እንዲለዩ ያስችልዎታል።

የተከለከሉ ዝርዝር እሴት የሆነው * ማለት ሁሉም ቅጥያዎች በተከለከሉት ዝርዝር ውስጥ የገቡና ተጠቃሚዎች በተፈቀዱት ዝርዝር ውስጥ ያሉትን ብቻ ነው መጠቀም የሚችሉት ማለት ነው።

በነባሪነት ሁሉም ቅጥያዎች በተፈቀዱ ዝርዝር ውስጥ ናቸው ያሉት፣ ነገር ግን ሁሉም ቅጥያዎች በመመሪያ ምክንያት የተከለከሉ ዝርዝር ውስጥ ከገቡ ያን መመሪያ ለመሻር የተፈቀዱ ዝርዝሩን መጠቀም ይቻላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ከተከለከሉት ዝርዝር ነፃ የሚደረጉ የቅጥያ መታወቂያዎች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\ExtensionInstallWhitelist
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)