Make Unified Desktop available and turn on by default

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ የተዋሃደ ዴስክቶፕ ይፈቀዳል
እና በነባሪ ይነቃል፣ ይህም መተግበሪያዎች ከአንድ በላይ በሆኑ ማሳያዎችን
ላይ እንዲታዩ ያስችላቸዋል። በማሳያ ቅንብር ውስጥ ተጠቃሚው ለተናጠል ማሳያዎች
ምልክቶችን በማጥፋት የተዋሃደ ዴስክቶፕን ሊያሰናክል ይችላል።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ወይም ያልተዋቀረ ከሆነ የተዋሃደ ዴስክቶፕ ይሰናከላል።
በዚህ ሁኔታ ተጠቃሚው ባህሪውን ማንቃት አይችልም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameUnifiedDesktopEnabledByDefault
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)