የላይኛው ረድፍ ቁልፎች በነባሪነት የተግባር ቁልፍ ያደርጋቸዋል።
ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ የቁልፍ ሰሌዳው ላይኛው ረድፍ ቁልፎች በነባሪነት የተግባር ቁልፍ ትዕዛዞችን ነው የሚፈጥሩት። ባህሪያቸውን ተመልሶ ወደ የማህደረመረጃ ቁልፎች ለማድህር የፍለጋ ቁልፉ መጫን አለበት።
ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ የቁልፍ ሰሌዳው በነባሪነት የማህደረመረጃ ቁልፍ ትዕዛዞችን ይፈጥራን፣ የፍለጋ ቁልፉ ሲያዝ የተግባር ቁልፍ ትዕዛዞችን ይፈጥራል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | KeyboardDefaultToFunctionKeys |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |