የአንድ ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ የሚመከሩ አካባቢዎችን ያዋቅሩ

አንድ ወይም ተጨማሪ የሚመከሩ አካባቢዎችን ለአንድ ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ ያዘጋጃል፣ በዚህም ተጠቃሚዎች ከእነዚህ አካባቢዎች ውስጥ አንዱን በቀላሉ እንዲመርጡ ያስችላቸዋል።

ተጠቃሚው ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ ከመጀመሩ በፊት አንድ አካባቢና የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ መምረጥ ይችላል። በነባሪነት ሁሉም አካባቢዎች በGoogle Chrome OS የሚደገፉ ሲሆኑ በፊደል ቅደም-ተከተል የተዘረዘሩ ናቸው። የሚመከሩ የአካባቢዎች ስብስብ ወደ የዝርዝሩ ላይኛው ክፍል ለመውሰድ ይህን መመሪያ መጠቀም ይችላሉ።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ የአሁኑ በይነገጽ አካባቢ ቅድሚያ ይመረጣል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ የሚመከሩ አካባቢዎች ወደ የዝርዝሩ ላይኛው ክፍል ይወሰዱና ከሌሎች አካባቢዎች በምስላዊ ሁኔታ ይለያሉ። የሚመከሩት አካባቢዎች በመመሪያው ውስጥ በሚታዩበት ቅደም-ተከተል መሠረት ይዘረዘራሉ። የመጀመሪያው የሚመከረው አካባቢ ቅድሚያ ይመረጣል።

ከአንድ በላይ የሚመከር አካባቢ ካለ ተጠቃሚዎች ከእነዚህ አካባቢዎች ውስጥ መምረጥ ይፈልጋሉ ተብሎ ይታሰባል። ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ ሲጀመር የአካባቢ እና የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ምርጫ በዋናነት ይቀርባሉ። አለበለዚያ አብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች ቅድሚያ የተመረጠውን አካባቢ ነው መጠቀም የሚፈልጉት ተብሎ ይወሰዳል። ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ ሲጀመር የአካባቢ እና የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ምርጫ ባነሰ ትኩረት ይቀርባል።

ይህ መመሪያ ሲዋቀርና ራስ-ሰር መግባት ሲነቃ (የ |DeviceLocalAccountAutoLoginId| እና |DeviceLocalAccountAutoLoginDelay| መመሪያዎችን ይመልከቱ) በራስ-ሰር የተጀመረው ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ የመጀመሪያውን የሚመከር አካባቢና ከዚህ አካባቢ ጋር የሚዛመደውን በጣም ታዋቂ የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጡን ይጠቀማል።

ቅድሚያ የተመረጠው የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ሁልጊዜ ቅድሚያ ከተመረጠው አካባቢ ጋር የሚዛመደው በጣም ታዋቂው የቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ነው የሚሆነው።

ይህ መመሪያ እንደ የሚመከር ብቻ ነው ሊዋቀር የሚችለው። የሚመከሩ አካባቢዎች ስብስብ ወደ ላይ ለመውሰድ ይህን መመሪያ መጠቀም ይችላሉ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች ለክፍለ-ጊዜያቸው ሁልጊዜ በGoogle Chrome OS የሚደገፍ አካባቢ እንዲመርጡ ይፈቀድላቸዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የአንድ ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ የሚመከሩ አካባቢዎችን ያዋቅሩ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\Recommended\SessionLocales
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)