የኃይል አስተዳደር በመለያ መግቢያ ገጹ ላይ

Google Chrome OS ውስጥ በመግቢያ ገጹ ላይ የኃይል አስተዳደር ያዋቅሩ።

ይህ መመሪያ መግቢያ ገጹ እየታየ ሳለ ለተወሰነ ጊዜ ምንም የተጠቃሚ እንቅስቃሴ ከሌለ Google Chrome OS ምን አይነት ባህሪ እንደሚያሳይ እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። መመሪያው በርካታ ቅንብሮችን ይቆጣጠራል። ለግል የቃላት ትርጉም እና የእሴት ክልሎች በአንድ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ የኃይል አስተዳደርን የሚቆጣጠሩ ተጓዳኞቹ መመሪያዎችን ይመልከቱ። ከእነዚህ መመሪያዎች የሚያፈነግጡ ነገሮች እነዚህ ብቻ ናቸው፦
* ስራ በተፈታበት ጊዜ ወይም መዝጊያው በተዘጋበት ጊዜ የሚወሰዱ እርምጃዎች ክፍለ-ጊዜውን የሚዘጉ መሆን አይችሉም።
* በAC ኃይል በሚሰራበት ጊዜ ስራ ሲፈታ ያለው ነባሪ እርምጃ መዝጋት ነው።

አንድ ቅንብር ሳይገለጽ ከተተወ ነባሪው ዋጋ ስራ ላይ ይውላል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ነባሪዎቹ ለሁሉም ቅንብሮች ስራ ላይ ይውላሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የኃይል አስተዳደር በመለያ መግቢያ ገጹ ላይ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceLoginScreenPowerManagement
Value TypeREG_MULTI_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)