በመግቢያ ገጹ ላይ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳውን ነባሪ ሁኔታ ያቀናብሩ

በመግቢያ ገጹ ላይ ያለው የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳ ተደራሽነት ባህሪ ነባሪ ሁኔታ ያዋቅሩ።

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተቀናበረ የመግቢያ ገጹ ሲታይ የማያ ገጽ ቁልፍ ሰሌዳው ይነቃል።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተቀናበረ የመግቢያ ገጹ ሲታይ የማያ ገጽ ቁልፍ ሰሌዳው ይሰናከላል።

እርስዎ ይህን መመሪያ ካቀናበሩ ተጠቃሚዎች የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳውን በማንቃት ወይም በማሰናከል ለጊዜው ሊሽሩት ይችላሉ። ይሁንና የተጠቃሚው ምርጫ ዘላቂ ያልሆነና የመግቢያ ገጹ እንደ አዲስ በታየ ቁጥር ወይም ተጠቃሚው ለአንድ ደቂቃ በመግቢያ ገጹ ላይ ስራ ፈትቶ ከቆየ ነባሪው ወደነበረበት ይመለሳል።

ይህ መመሪያ እንዳልተቀናበረ ከተተወ የመግቢያ ገጹ መጀመሪያ ሲታይ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳው ይሰናከላል። ተጠቃሚዎች የማያ ገጽ ቁልፍ ሰሌዳውን ሊያነቁት ወይም ሊያሰናክሉት ይችላሉ፣ እና በመግቢያ ገጹ ላይ ያለው ሁኔታ በተጠቃሚዎች መካከል ዘላቂነት አለው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceLoginScreenDefaultVirtualKeyboardEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)