ከመደብዘዝ በኋላ ተጠቃሚው ንቁ ቢሆን የማያ ገጹ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ

ማያ ገጹ ደብዝዞ በአለበት ጊዜ ወይም ማያ ገጹ ከጠፋ በኋላ ወዲያውኑ የተጠቃሚ እንቅስቃሴ ከታየ የማያ ገጹ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ ይገልጻል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ ማያ ገጹ ደብዝዞ በአለበት ጊዜ ወይም ማያ ገጹ ከጠፋ በኋላ ወዲያውኑ የተጠቃሚ እንቅስቃሴ ከታየ የማያ ገጹ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ ይገልጻል። የማደብዘዝ መዘግየት ሲመጠን፣ ማያ ገጹ መጥፋት፣ የማያ ገጹ ቁልፍ እና ስራ መፍታት መዘግየቶች መጀመሪያ ላይ እንደተዋቀረው ከማያ ገጹ ማደብዘዝ ተመሳሳይ ርቀት እንዲኖራቸው ተደርገው ይስተካከላሉ።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ አንድ ነባሪ የመመጠኛ መለኪያ ስራ ላይ ይውላል።

የማስፋት መለኪያው 100% ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ከመደብዘዝ በኋላ ተጠቃሚው ንቁ ቢሆን የማያ ገጹ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ:

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameUserActivityScreenDimDelayScale
Value TypeREG_DWORD
Default Value
Min Value0
Max Value2000000000

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)