የገንቢ መሣሪያዎችን ያሰናክሉ

የገንቢ መሣሪያዎቹን እና የJavaScript መሥሪያውን ያሰናክላል።

ይህን ቅንብር ካነቁ የገንቢ መሣሪያዎች ሊደረሰባቸው አይችልም፣ እና የድር ጣቢያ ክፍሎች ከአሁን በኋላ ሊመረመሩ አይችሉም። የየገንቢ መሣሪያውን ወይም የJavaScript መሥሪያውን የሚከፍቱ ማንኛውም የቁልፍ ሰሌዳ አቋረጮች እና ምናሌ ወይም የአግባበ ምናሌ ግቤቶች ይሰናከላሉ።

ይህን አማራጭ እንዲሰናከል ማዋቀር ወይም እንዳልተዋቀረ መተው የገንቢ መሣሪያዎችን እና የJavaScript መሥሪያን ተጠቃሚው እንዲጠቀምባቸው ያደርጋቸዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeveloperToolsDisabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)