የማሳያ ስሙን ለመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያዎች ያዋቅሩ

Google Chrome OS ለሚመለከተው የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ በመግቢያ ገጹ ላይ የሚያሳየው የመለያ ስም ይቆጣጠራል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ የመግቢያ ገጹ የተገለጸው ሕብረቁምፊ በስዕል ላይ የተመሠረተውን የመግቢያ መራጭ ለሚመለከተው የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ ይጠቀማል።

መመሪያው እንዳልተዋቀረ ከተተወ Google Chrome OS የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያው ኢሜይል መለያ መታወቂያውን በመግቢያው ላይ እንደ የማሳያ ስም አድርጎ ያሳየዋል።

ይህ መመሪያ ለመደበኛ የተጠቃሚ መለያዎች ይተዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የማሳያ ስሙን ለመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያዎች ያዋቅሩ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameUserDisplayName
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)