የርቀት ማስረገጥ ኤ ፒ አዩን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው ቅጥያዎች

ይህ መመሪያ ለርቀት ማስረገጥ የድርጅት መሣሪያ ስርዓት ቁልፎች ኤፒአዩን Enterprise Platform Keys API ተግባርን chrome.enterprise.platformKeys.challengeUserKey() እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው ቅጥያዎችን ይገልጻል። ቅጥያዎች ኤፒአዩን ለመጠቀም ወደዚህ ዝርዝር መታከል አለባቸው።

አንድ ቅጥያ በዝርዝሩ ውስጥ ከሌለ ወይም ደግሞ ዝርዝሩ ካልተዋቀረ ወደ ኤፒአዩ የሚደረግ ጥሪ ከስህተት ኮድ ጋር አይሳካም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የርቀት ማስረገጥ ኤ ፒ አዩን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው ቅጥያዎች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\AttestationExtensionWhitelist
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)