የሚነገረው ግብረመልስ ነባሪ ሁኔታ በመግቢያ ገጹ ላይ ያዋቅሩት

የሚነገር ግብረመልስ ተደራሽነት ባህሪ ነባሪ ሁኔታውን በመግቢያ ገጹ ላይ ያዋቅሩ።

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ የሚነገር ግብረመልስ የመግቢያ ገጹ ሲታይ ይነቃል።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የሚነገር ግብረመልስ የመግቢያ ገጹ ሲታይ ይሰናከላል።

ይህን መመሪያ ከአዋቀሩት ተጠቃሚዎች የሚነገር ግብረመልሱን በማንቃት ወይም በማሰናከል ለጊዜው ሊሽሩት ይችላሉ። ይሁንና የተጠቃሚው ምርጫ ዘላቂ አይሆንም፣ እና የመግቢያ ገጹ እንደ አዲስ በታየ ቁጥር ወይም ተጠቃሚው በማያ ገጹ ላይ ለአንድ ደቂቃ ስራ ከፈታ ነባሪው ወደነበረበት ይመለሳል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የመግቢያ ገጹ መጀመሪያ ላይ ሲታይ የሚነገር ግብረመልስ ይሰናከላል። ተጠቃሚዎች በማንኛውም ጊዜ የሚነገር ግብረመልስን ሊያነቁ ወይም ሊያሰናክሉ ይችላሉ፣ እና በመግቢያ ገጹ ላይ ያለው ሁኔታው በተጠቃሚዎች መካከል ቋሚ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceLoginScreenDefaultSpokenFeedbackEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)