Treat external storage devices as read-only

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ ተጠቃሚዎች በውጫዊ ማከማቻ መሣሪያዎች ላይ ምንም ነገር መጻፍ አይችሉም።

ይህ ቅንብር ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች በአካል ሊጻፍባቸው በሚችሉ ውጫዊ ማከማቻ መሣሪያዎች ላይ ፋይሎችን መፍጠር እና መቀየር ይችላሉ።

የExternalStorageDisabled መመሪያ በዚህ መመሪያ ላይ የበላይነት ይኖረዋል - ExternalStorageDisabled ወደ እውነት ከተዋቀረ ሁሉም የውጫዊ ማከማቻ መዳረሻ ይሰናከልና ይህ መመሪያ በዚህ ምክንያት ችላ ይባላል።

ተለዋዋጭ የዚህ መመሪያ ዳግም መታደስ በM56 እና ከዚያ በኋላ ባሉ ላይ ይደገፋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameExternalStorageReadOnly
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)