ነባሪ የማተሚያ ምርጫ ደንቦች

ነባሪ የGoogle Chrome አታሚ መምረጫ ደንቦችን ይሽራል።

Google Chrome ነባሪ አታሚ የሚመረጡበት ደንቦችን ይለውጣል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ Google Chrome ከሁሉም የተጠቀሱ ዓይነታዎች ጋር የሚመሳሰል አታሚን ለማግኘት ይሞክራል። ከመመሪያው ጋር ተመሳስሎ የተገኘው የመጀመሪያው አታሚ ይመረጣል፣ ልዩ ባልሆነ መዛመድ ጊዜ አታሚዎቹ በተገኙበት ቅደም ተከተል መሰረት ማንኛውም ተዛማጅ አታሚ ሊመረጥ ይችላል።

በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ወይም ተዛማጅ አታሚ ካልተገኘ አታሚው በነባሪነት ወደ አብሮገነብ የፒዲኤፍ አታሚ ይቀየራል ወይም የፒዲኤፍ አታሚ ከሌለ ምንም አታሚ አይመረጥም።

እሴቱ የሚከተለውን ዕቅድ በማክበር እንደ የJSON ነገር ይተነተናል፦
{
"type": "object",
"properties": {
"kind": {
"description": "የተዛማጁ አታሚ ፍለጋ በተወሰኑ የአታሚዎች ስብስብ ይገደብ እንደሆነ።",
"type": {
"enum": [ "local", "cloud" ]
}
},
"idPattern": {
"description": "ከአታሚ መታወቂያው ጋር ለመዛመድ መደበኛ የአገላለጽ ሐረግ።",
"type": "string"
},
"namePattern": {
"description": "ከአታሚ ማሳያ ስም ጋር ለመዛመድ መደበኛ የአገላለጽ ሐረግ።",
"type": "string"
}
}
}

ከGoogle Cloud Print ጋር የተገናኙ አታሚዎች "cloud" እንደሆኑ ይወሰዳሉ፣ የተቀሩት አታሚዎች እንደ "local" ይመደባሉ።
አንድ መስክ መተው ማለት ሁሉም እሴቶች ይዛመዳሉ ማለት ነው፣ ለምሳሌ፣ ግንኙነትን አለመግለጽ የህትመት ቅድመ-ዕይታ የሁሉም አይነት አታሚዎች መገኘትን ያስጀምራል፣ አካባቢያዊ እና ደመና።
መደበኛ የሒሳብ ሐረግ ስርዓተ ጥለቶች የጃቫስክሪፕት RegExp አገባብ መከተል አለባቸው፣ እና መልከፊደል ትብ ናቸው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ነባሪ የማተሚያ ምርጫ ደንቦች

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDefaultPrinterSelection
Value TypeREG_MULTI_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)