ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ቁልፍ ቃል

በኦምኒቦክሱ ውስጥ የዚህ አቅራቢ ፍለጋን ለማስነሳት ስራ ላይ የሚውለውን ቁልፍ ቃሉን ይገልጻል።

ይህ መመሪያ ከተፈለገ ነው። ካልተዋቀረ ምንም ቁልፍ ቃል የፍለጋ አቅራቢውን አያገብረውም።

ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው የሚታሰብበት።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ቁልፍ ቃል

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDefaultSearchProviderKeyword
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)