በመሣሪያ መዝጋት ላይ በራስ-ሰር ዳግም ማስነሳት

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ Google Chrome OS ተጠቃሚው መሣሪያውን እንዲዘጋ ያስችለዋል።
ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ ተጠቃሚ መሣሪያውን ሲያጠፋው Google Chrome OS ዳግም ማስነሳት ይቀሰቅሳል። Google Chrome OS ሁሉንም በበይነገጹ ውስጥ ያሉ የመዝጊያ አዝራሮች ክስተቶችን በዳግም ማስነሻ አዝራሮች ይተካቸዋል። ተጠቃሚው የኃይል አዝራሩን በመጠቀም መሣሪያውን ካጠፋው በራስ-ሰር ዳግም አይነሳም፣ መመሪያው ቢነቃም እንኳ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceRebootOnShutdown
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)