ይህ መመሪያ በChromeOS ላይ ምናባዊ ቁልፍ ሰሌዳን እንደ የግቤት መሣሪያ አድርጎ ማንቃትን ያዋቅራል። ተጠቃሚዎች ይህን መመሪያ ሊሽሩት አይችሉም።
መመሪያው ወደ እውነት ከተዋቀረ የማያ ገጽ ላይ ምናባዊ ቁልፍ ሰሌዳው ሁልጊዜ ይነቃል።
ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የማያ ገጽ ላይ ምናባዊ ቁልፍ ሰሌዳ ሁልጊዜ ይሰናከላል።
ይህን መመሪያ ካዋቀሩት ተጠቃሚዎች ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም። ይሁንና ተጠቃሚዎች አሁንም ይህ መመሪያ ከሚቆጣጠረው ምናባዊ ቁልፍ ሰሌዳ ቅድሚያ የሚሰጠውን የተደራሽነት ማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳ ማንቃት/ማሰናከል ይችላሉ። የተደራሽነት ማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳውን ለመቆጣጠር የ|VirtualKeyboardEnabled| መመሪያውን ይመልከቱ።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳ መጀመሪያ ላይ ይሰናከላል፣ ነገር ግን ተጠቃሚው በማንኛውም ጊዜ ሊያነቃው ይችላል። የራስ-መማሪያ ደንቦችም መቼ የቁልፍ ሰሌዳ መታየት እንዳለበት ስራ ላይ ሊውሉ ይችላሉ።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS |
Value Name | TouchVirtualKeyboardEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |