p2pን ራስ-አዘምን ነቅቷል

የስርዓተ ክወና ዝማኔ ለመላክ p2p ስራ ላይ ይዋል ወይም አይዋል ይገልጻል። ወደ እውነት ከተዋቀረ መሣሪያዎች የሚላኩ ዝማኔዎችን በላን ላይ ለመጋራትና እሱን ለመጠቀም ይሞክራሉ፣ ይህም የበይነመረብ መተላለፊያ ይዘት አጠቃቀም እና መጨናነቅ ዕድል ይቀንሳል። የተላከው ዝማኔ በላን ላይ የማይገኝ ከሆነ መሣሪያዎ ወደ የዝማኔ አገልጋዩ ይዞርና ከእሱ ያወርዳል። ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ p2p ስራ ላይ አይውልም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NameDeviceAutoUpdateP2PEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)