የAppPack ቅጥያዎች ዝርዝር

ይህ መመሪያ በችርቻሮ ሁነታ ላይ ብቻ ነው ገባሪ የሚሆነው።

በችርቻሮ ሁነታ ላይ ላሉ መሣሪያዎች ለማሳያ ተጠቃሚው በራስ-ሰር የሚጫኑ ቅጥያዎችን ይዘረዝራል። እነዚህ ቅጥያዎች በመሣሪያው ላይ ነው የሚቀመጡት፣ እና ከጭነቱ በኋላ ከመስመር ውጪ ሊጫኑ ይችላሉ።

እያንዳንዱ የዝርዝር ግቤት የቅጥያ መታወቂያውን በ«extension-id» መስክ ውስጥ እና የማዘመኛ ዩአርኤል በ«update-url» መስክ ውስጥ ማካተት ያለበት መዝገበ-ቃላት ሊኖረው ይገባል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የAppPack ቅጥያዎች ዝርዝር

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\DeviceAppPack
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)