Enables users to set weak PINs for the lock screen PIN

ሐሰት ከሆነ ተጠቃሚዎች ደካማ እና ለመገመት ቀላል የሆኑ ፒኖችን ማቀናበር አይችሉም።

አንድ የደካማ ፒን ምሳሌ፦ አንድ አኃዝ ብቻ ያላቸው (1111) ፒኖች፣ አኃዞቻቸው በ1 እየጨመሩ የሚሄዱ ፒኖች (1234)፣ አኃዞቻቸው በ1 እየቀነሱ የሚሄዱ ፒኖች (4321)፣ እና በተለምዶ ስራ ላይ የሚውሉ ፒኖች።
ፒኑ ደካማ እንደሆነ ከተወሰደ በነባሪነት ተጠቃሚዎች ስህተት ሳይሆን ማስጠንቀቂያ ያገኛሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
Value NamePinUnlockWeakPinsAllowed
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)