በGoogle Chrome ውስጥ የተሰሩ ተለዋጭ የስህተት ገጾች (እንደ «ገጹ አልተገኘም» ያሉ) ስራ ላይ እንዲውሉ የሚያነቃ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።
ይህን ቅንብር ካነቁ ተለዋጭ የስህተት ገጾች ስራ ላይ ይውላሉ።
ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ተለዋጭ የስህተት ገጾች በጭራሽ ስራ ላይ አይውሉም።
ይህን ቅንብር ካነቁ ወይም ካሰናከሉ ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር በGoogle Chrome ውስጥ ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ይሄ ይነቃል ግን ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\ChromeOS\Recommended |
Value Name | AlternateErrorPagesEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |